መልካም ዜና ለኢትዮጵያን በሙሉ!
የታላቁን አሊም የሸይኽ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋን የቁርዓን ተፍሲር ጨምሮ ሌሎች ትምህርቶችንም የያዘ የሞባይል መተግበሪያ አገልግሎት ላይ ዋለ
የአፍሪካ ቲቪ ስራ ውጤቶች ከሆነዉ የታላቁ ቁርኣን ሙሉ ትርጉም በጣፋጭ አንደበት፣ ከፍተኛ የምስል እና ድምፅ ጥራት ይዞለዎት መምጣቱን በታላቅ ደስታ እያበሰርን በትምህርቶች ይጠቀሙ ይጠቀሙ ዘንድ ጋበዘነዎታል!
መተግበሪያውን አሁን በማውርዱ የአላህ(ሱ.ወ)ን ቁርኣን የመረዳት ጉዞዎን ይጀምሩ!
Great News for Ethiopia!
A new mobile app is here with the teachings of Sheikh Saeed Ahmed Mustafa on the Qur’an’s interpretation.
Enjoy the full translation of the Great Qur’an with clear audio, high-quality visuals, and easy-to-understand language—brought to you by Africa TV1
📲 Download now and start your journey of understanding!
Ažurirano dana
24. feb 2025.