ዕድሜያቸው ከ2-5 ዓመት የሆኑ ህጻናት ጌሞች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.3
6.21 ሺ ግምገማዎች
1 ሚ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ለ3+ ደረጃ የተሰጠው
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

የልጆች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ጌሞችን እየፈለጉ ነው? ዕድሜያቸው ከ2-5 ዓመት ለሆኑ ልጆች የቀረቡ የህጻናት ጌሞች። እነዚህ ጌሞች አዝናኝ እና በተመሳሳይ ጊዜም ትምህርታዊ ናቸው። ዕድሜያቸው 2፣ 3፣ 4 እና 5 ዓመት የሆኑ ታዳጊዎች የህጻናት ጌሞች ልጆችን እንዲሳተፉ በማድረግ አዳዲስ ክህሎቶችን እንዲማሩ ይረዷቸዋል።
የህጻናት ጌሞች መተግበሪያችን ልጆችን ABCዎችን፣ 123 ቁጥሮችን፣ ቀለሞችን፣ ቅርጾችን፣ ፍራፍሬዎችን፣ አትክልትን፣ እንስሳትን፣ ተሽከርካሪዎችን እና ሌሎችንም በአዝናኝ መልኩ የሚያስተምር የተሟላ የቅድመ ትምህርት የመማሪያ ፕሮግራም ነው። መተግበሪያው እንደ አረፋ መርጨት፣ ፊኛ መንፋት፣ የማስገረሚያ እንቁላሎች፣ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ ቀለም መቀቢያ ጌሞች፣ ብቅ አድርግ፣ እንቆቅልሾች፣ የመለየት ጌሞች፣ የመመገብ ጌሞች እና ሌሎች አዝናኝ የታዳጊዎች ጌሞች የመሳሰሉ የልጆች የመማሪያ ጌሞችን የሚይዝ መሆኑ ልጅዎን አስተዋይና ደስተኛ እንዲሆን ያስችለዋል። የታዳጊዎች ነጻ ጌሞቻችን አዝናኝ፣ አሳታፊ እና በተመሳሳይ ጊዜም አስተማሪ ናቸው።
እነዚህ የህጻናት ጌሞች ልጆችዎን ለማሳተፍ እና የታዳጊዎች ጌሞችን እየተጫወቱ አዳዲስ ነገሮችን እንዲማሩ ለመርዳት ተመራጭ ናቸው። በእነዚህ ለመጫወት እና ለመማር አዝናኝ በሆኑ የልጆች እና ታዳጊዎች የህጻናት ጌሞች ታዳጊ ልጆችዎን እንደ የእጅ-አይን ቅንጅት፣ የቀላል እንቅስቃሴ ክህሎቶች፣ ትኩረትን መሰብሰብ፣ ማስታወስ እና ሌሎችም የመሳሰሉ ወሳኝ ክህሎቶችን እንዲያጎለብቱ በመርዳት እንዲዝናኑ ያድርጉ። በተጨማሪም የህጻናት ጌሞቻችን ትናንሽ ልጆችዎን እየተሳተፉ እጅግ አዝናኝ በሆነ መልኩ ወሳኝ የቅድመ ክህሎቶችን እንዲያጎለብቱ የሚረዱ እድሜያቸው 2 እና 3 ዓመት የሆኑ ታዳጊዎች የተሟሉ የቅድመ ትምህርት የመማሪያ ፕሮግራም ናቸው። በእነዚህ የመማሪያ ጌሞች ውስጥ ልጆችዎን በአሳታፊ ጌሞች እንዲጠመዱ የሚያደርጉ ቁጥር ስፍር የሌላቸው ዕድሎች አሉ።
የህጻናት ጌሞቻችንን ለልጆችና ታዳጊዎች ለመጫወት እጅግ አስደሳች የሚያደርጓቸው የሚከተሉት ናቸው:
ታዳጊ ልጅዎን የሚያሳትፉ አዝናኝ የፊኛ መንፋት እና አረፋ ማውጣት ጌሞች
ዕድሜያቸው ከ2-5 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች ክህሎቶችን ለመገንባት ተመራጭ መንገድ መሆናቸው።
20+ የህጻናት ጌሞች የሚያስተምሩ እና ልጅዎን ለሰዓታት የሚያሳትፉ መሆናቸው።
እነዚህ የታዳጊዎች ጌሞች ለልጆችዎ ለመጫወት እና ለመማር አዝናኝ እና መረጃ ሰጪ መንገዶች ናቸው።
አዝናኝ እና በተመሳሳይ ጊዜ አስተማሪ መሆናቸው።
የሚያምሩ አኒሜሽን እንስሳት ገፀ-ባህሪያት በአስቂኝ ድምጾች የህፃናት ጌሞቹን መጫወትን አስደሳች ያደርጉታል።
100% ለህጻናት ተስማሚ ይዘት ያላቸው መሆኑ።
በህጻናት ጌማችን ውስጥ የሚከተሉትን ያገኛሉ፡ እድሜያቸው እስከ 2 ዓመት ለሆኑ ህጻናት የልጆችና ታዳጊዎች የመማሪያ ጌሞች።
ፊኛ የመንፋት እና አረፋ የማውጣት ጌሞች
በፊኛ መንፋት እና አረፋዎች ማውጣት ጌሞች ውስጥ ABCዎችን፣ 123ን፣ እንስሳትን፣ ቅርጾችን፣ ፍራፍሬዎችን፣ አትክልት እና ሌሎችንም ለመማር ብዙ ፊኛዎችን ያውጡ። እነዚህ የፊኛ መንፋት ጌሞች አዝናኝ እና በተመሳሳይ ጊዜ አስተማሪ ናቸው! እየተራመዱ በመንገድ ላይ የሚያጋጥሙ ፊኛዎችን መንፋት አስደሳች ነው።
ፖፕ ኢት ጌሞች
በልጆች የአረፋ ማውጣት ጌሞች ውስጥ የተለያዩ ቅርጾች እና ብሩህ ቀለሞች ባላቸው የፖፕ ኢት አሻንጉሊቶች የታዳጊ ልጆችዎን የትምህርት ጉዞ አዝናኝ ያድርጉ።
የሚያስገርሙ እንቁላሎች
እንቁላሉን መታ መታ አድርገው ይስበሩ እና አስደናቂ ግርምቶችን ያግኙ! በልጆች የሚያስገርሙ እንቁላሎች ጌሞች ABCዎችን፣ 123ን፣ እንስሳትን፣ ቅርጾችን፣ ፍራፍሬዎችን፣ አትክልት እና ሌሎችንም ይማሩ።
የህጻናት የፒያኖ፣ የሙዚቃ ጌሞች እና የልጆች ሙዚቃዎች።
እንደ ፒያኖ፣ ሳክስፎን፣ ታምቡሮች፣ ጊታር፣ ትራምፔት እና ታምቡሪን የመሳሰሉ የተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያዎችን ይማሩ። የተለያዩ የሙዚቃ መሳሪያዎች፣ እንስሳት ድምጾችን፣ የልጆች ሙዚቃዎችን እና የአፀደ ህጻናት ዜማዎችን ይማሩ።
የልጆች ቀለም መቀባት ጌሞች
ፈጠራና ምናብዎን ለማሳደግ እንደ ጭራቅ ቀለም መቀባት፣ ብርሀን ቀለም መቀባት በመሳሰሉ ብዙ ቀለም የመቀባት ጌሞች እና ብዙ ሌሎችም የልጆች ቀለም መቀቢያ ገጾች ይጫወቱ።
የማልበስ ጌሞች
የሚወዱትን ገጸ ባህሪ በተለያዩ የሙያ ድርሻዎች ያልብሱ። በእነዚህ ሙያዊ የማልበስ ጌሞች ታዳጊዎች እንደ ዶክተር፣ ነርስ፣ የምግብ ባለሙያ፣ የእሳት አደጋ ሰራተኛ፣ የፖሊስ ኦፊሰር፣ ጠፈርተኛ እና ሌሎችም የመሳሰሉ የተለያዩ ሙያዎችን ከመማር ጎን ለጎን ስለተለያዩ ሙያዎች እና ሙያዊ ልብሶች አለባበስ ያጠናሉ።
ምን ሌሎችስ አሉ፤ እንደ ፒናታ፣ ጭራቅ ቀለም መቀባት፣ ፊኛ የመንፋት ጀብዱ፣ ርችቶች፣ ብርሀን ቀለም መቀባት፣ ፊኛ መስራት፣ የመመገብ ጌሞች እና ብዙ ሌሎችንም የመሳሰሉ የታዳጊዎች ጌሞችን ያውቃሉ። የታዳጊዎች የፊኛ መንፋት እና አረፋ ማውጣት ጌሞቻችን ሁሉም ታዳጊ ልጆችዎን በቤት ውስጥ ወይም በረጅም መንገድ ጊዜዎች ላይ እንዲሳተፉ ለማድረግ የሚያስፈልጉዎ ጌሞች ናቸው።
ስለዚህ ምን ይጠብቃሉ? ዛሬ ለልጅዎ ዕድሜያቸው ከ2-5 አመት ለሆኑ ህፃናት የተዘጋጁ ስማርት የህፃናት ጌሞችን እና የህፃናት ጌሞችን ያዘጋጁ እና ትንሹ ልጅዎን በአስቂኝ የህጻናት ጌሞች እንዲማር ያግዙት።
የተዘመነው በ
11 ኤፕሪ 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.3
5.43 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

In this version, we have enhanced the performance of the app for the best learning experience!

የመተግበሪያ ድጋፍ

ስለገንቢው
IDZ DIGITAL PRIVATE LIMITED
hello@timpygames.com
B-1801, Aquaria Grande, Devidas Lane Borivali West, Mumbai, Maharashtra 400103 India
+91 98672 34892

ተጨማሪ በTimpy Games For Kids, Toddlers & Baby

ተመሳሳይ ጨዋታዎች